Feasibility Study Report for Groundwater Resource Investigation and Borehole Siting in Afar National Regional State
በየጊዜው የከተማዋ መስፋፋት ጋር ተያይዞ እየጨመረ የመጣው የማህበረሰብ ቁጥር መጨመር በምሽት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እንዲፈጠር አድርጓል፡፡ ስለዚህም የወረዳው የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት ይህን በምሽት የሚደረግ እንቅስቃሴ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ሰላማዊ በሆነ ሁኔታ መንቀሳቀስ እንዲቻል ለማድረግ በጀት በመያዝ የጎዳናዎች የመንገድ መብራት ግንባታ ማድረግ የሚያስችል አቅም የሌለው በመሆኑ ይህን ፕሮጀክት በመቅረጽ ድጋፎችን በማፈላለግ ዋና አላማ አድርጓል፡፡